ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኢኢጂ የተሰኘ የሚጥል ህመም መመርመሪያ ማሽን ለሆስፒታሎች አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኤሌክትሮኢንሴፋሎግራፊ (ኢኢጂ) የተሰኘ የሚጥል ህመም መመርመሪያ ማሽን ለሆስፒታሎች አስረክበዋል፡፡
ማሽኑ የሚጥል ህመምን ጨምሮ ለአንጎል ህክምና መመርመሪያነት የሚያገለግል ሲሆን፤ በቴክኖሎጂና በካሜራ የታገዘ ምርመራ…