Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሕዝባዊ ስልፉ በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ቄለም ወለጋ እና የአርሲ ዞኖች እየተደረገ ሲሆን፤ በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀይማኖት…

በከተማ ልማት ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍን በውጤታማነት በመምራት ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የከተማ ልማት ክላስተር ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ…

ኢትዮ ቴሌኮም ስማርት ፓርኪንግ ሲስተም ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን "ስማርት ፓርኪንግ ሲስተም" በሸገር ከተማ አሥተዳደር መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሸገር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ…

የእሳት አደጋ መንስዔዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው የእሳት አደጋ በመኖሪያ እንዲሁም በንግድ ቤቶች ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ተከስቶ ጉዳት ሲያደርስ ይስተዋላል፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት እንኳ በአዲስ አበባና አካባቢዉ 127 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን ከአጋጠሙት አደጋዎች ውስጥ…

በትግራይ ክልል በመኸር ወቅት ከለማው ሰብል 50 በመቶው ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር ወቅት ከለማው 727 ሺህ ሄክታር መሬት ሰብል ግማሽ ያህሉ መሰብሰቡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አበራ ከደነው እንደገለጹት÷ ወቅቱን…

በሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ በሞቃዲሾ መንገድ ዳር የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ የደህንነት አባላት መኪና ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን፤ በፍንዳታው ሁለት የፀጥታ አካላት እና አንድ…

በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን የተመራ የግዛቷ ከፍተኛ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል…

ፎረሙ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ በር መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኖርዌይ የቢዝነስ ፎረም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች፣ የስካንዲኔቪያን ሀገራት ኩባንያዎች እና አልሚዎች በተገኙበት በኖርዌይ ኦስሎ ተካሂዷል። በኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደር ምኅረተአብ ሙሉጌታ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት ነው – የብሔራዊ ባንክ ገዥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚታይ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ የባንኩ ገዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ 100 ቀናትን የተሻገረው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ…