የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ከ10 ሺህ በላይ ሴቶች ችግኝ ተከሉ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ህብረ ብሔራዊ እህትማማችነት ለአረንጓዴ አሻራችን"በሚል ከከተማዋ የተውጣጡ ከ1ዐ ሺህ በላይ ሴቶች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። "ኑ ኢትዮጵያን እናልብስ" በሚል የተጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከልን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ችግኝ ተተከለ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ሰራተኞች የማዕከሉን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ችግኝ ተከሉ፡፡ የማዕከሉ ሰራተኞች በአረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን ለማልበስ የታቀደውን እቅድ ለማሳካት በማሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ለቀጠናው ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ- ግብር ለቀጠናው ሀገራት አረአያ እንደሚሆን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች ተናገሩ። ኢዜአ ያነጋገራቸው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች መርሃ-ግብሩ ዓለምን እያስጨነቀ ላለው የአየር ንብረት…
ፋና ስብስብ የግዙፍ አልማዞች መፍለቂያዋ ቦትስዋና Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦትስዋና በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ አልማዝ ተገኝቷል። 1 ሺህ አንድ መቶ ሰባ አራት ካራት የሚመዝነው ይህ ግዙፍ አልማዝ በሃገሪቱ ካሮዊ በተባለው የማእድን ማውጫ የተገኘ ነው። ከዚሁ የማእድን ማውጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከሀረር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሀረር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የሰላም የፍቅር የመቻቻል ተምሳሌት የሆነችውን የሀረር ከተማን ሰላሟን ለማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ከሁለት የኬንያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ነመራ ቡሊና በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገመቹ አራርሳ የተመራው ልዑክ ከኬንያታ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ቻንስለር ፕሮፌሰር ፖውል ወይናይና ጋር ተወያይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የማሳረፉ ሂደት መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን እንደሚሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Demissu Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው በስፋት ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም 381…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት በመጠኗ ትንሽ በሆነች አውሮፕላን ላይ የደረሰ ሲሆን ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበር ታውቋል፡፡ በአደጋው የዘጠኙም ሰዎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በሀረር ከተማ ችግኝ ተከሉ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀገሪ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…