የሀገር ውስጥ ዜና የኳታሩ ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ Feven Bishaw Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ወተት እና የወተት ውጤቶች አምራች የሆነው ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ:: ኩባንያው በእንስሳት እርባታ፣ በወተትና የወተት ውጤቶች አመራረት፣ የምርት አስተሻሸግ ሂደትና ዘመናዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተሰወረ ዮሐንስ ደርበው Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤ ኤን - 26 የተባለው የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን መሰወሩ ተሰማ፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት አውሮፕላኑ 28 ተጓዦችን ይዞ ሲበር እንደነበረና በመሀል ከአውሮፕላኑ አብራሪ ጋር የሚደረግ ግንኙነት እንደተቋረጠ አስታውቀዋል፡፡…
ቴክ የሳይበር ጥቃት አድራሹ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር እንዲከፈለው ጠየቀ Meseret Demissu Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኮሎሳል' በሚል ከሚታወቀው የኮምፒውተር መረጃ ጥቃት ጀርባ ያለ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር እንዲከፈለው ጠየቀ። ዘ_ሬቭል በሚል የሚታውቀዉ የመረጃ መንታፊ ቡድን አሜሪካ ውስጥ ባለ 'ካስያ' የተባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ-ግብርን ጀመረ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በይፋ ጀምሯል፡፡ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የአቅመ ደካሞችን ቤቶች በማደስ ነው በትምህርት ዘርፉ የሚካሄደውን የክረምት የበጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በ2ተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Meseret Awoke Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለሁለት ዓመታት በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 104 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አባ-ገዳዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጁባ የሚገኘው የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ የሚገኘው የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው አካባቢ ለሚገኙ አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ ድገፍ አደረጉ፡፡ አባላቱ ከዕለት ጎርሳቸው በመቀነሰ ከጁባ ከተማ 15…
የሀገር ውስጥ ዜና የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ መስቀል አደባባይ ሽኝት እየተደረገለት ነው፡፡ የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የአስከሬን ስንብት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ እንደሚካሄድ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው…
ስፓርት በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አስመዘገቡ Meseret Demissu Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አበረታች ውጤቶችን አስመዝግበዋል። በዚህም በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር ያሲን ሃጂ በ13 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን አማን አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው ተጀመረ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የሚዛን አማን ከተማ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው በይፋ ተጀመረ። በ925 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው አየር ማረፊያ በሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ አጠቃላይ በትግራይ ክልል ያለው አሁናዊ ሁኔታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በተለያዩ እርከን ካሉ የአስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች ጋር…