Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በሌማት ትሩፋት 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላልና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላል እና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ወደ ናይጄሪያ አቀና

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ የአፍሪካ ከ20 እና 18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ወደ ናይጄሪያ አቡኩታ አቅንቷል። በፈረንጆቹ ከሐምሌ 16 እስከ 20 ቀን 2025 በናይጄሪያ አቡኩታ ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ20 እና 18 ዓመት…

የብልፅግና ፓርቲ የማጠቃለያ ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ሥራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም የዋና ጽህፈት ቤት፣ የክልል እና…

ልዩነት ፈጣሪው ኮከብ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ለአንድ ወር ያህል በአሜሪካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ክለቦች ዋንጫ ቼልሲን ሻምፒዮን በማድረግ ትናንት ምሽት ፍጻሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ሁለቱን የማድሪድ ክለቦች በተመሳሳይ 4 ለ 0 በማሸነፍ ጭምር 16 ግቦችን በማስቆጠር በሚያስደንቅ ብቃት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላፉት የሃዘን መግለጫ ፥በኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ ስም ለሙሃማዱ…

በእስራኤል ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው የኢራን ፕሬዚዳንት…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እስራኤል ባሳለፍነው ሰኔ 8 በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በቴህራን የከፍተኛ ደረጃ የፀጥታ ስብሰባ ላይ በነበሩበት ወቅት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት…

ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ በ2018 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በ2018 በጀት ዓመት ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉ የክልልና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል።…

የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሙሃማዱ ቡሃሪ ባደረባቸው ሕመም ሕክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ለንደን ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የናይጄሪያ ቀድሞ…

ለክልሉ ሕዝብ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዝቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ሲያከናውነው የቆየውን የሕንጻ እድሳት፣ የውስጥ አደረጃጀትን ለሥራ ምቹ የማድረግ እና…