በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት ተሸጋገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት መሸጋገሩ ተገለጸ፡፡
በክልሉ ግብርና ቢሮ በካልም ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ የተዘጋጀ…