Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ያስገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ መንግስት ትብብር የተገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል ዛሬ አስመረቀ። ማዕከሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂዎች የጥራት ፍተሻ፣ የጥገናና የተለያዩ ባለሙያዎችን ማሰልጠን የሚያስችል…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፋይሌመን ያንግን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በሰጡት ማብራሪያ÷ ከተባበሩት መንግሥታት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸውን ጠቅሰዋል።…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማ ፎሳ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማ ፎሳ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕልን ማረፊያ ሲደርሱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) አቀባበል…

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካተት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ካሳ ሻወል (ዶ/ር) ለተመራቂዎች መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ፤ በቀጣይ ለሀገራቸው…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገሮች መሪዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 231 የሕክምና ዶክተሮችን ጨምሮ 366 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ዛሬ በሕክምናና ፋርማሲ ዘርፍ ካስመረቃቸው 366 ተማሪዎች ውስጥ 112 ያህሉ ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በሕክምና ለ40ኛ ጊዜ በፋርማሲ ደግሞ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሃ ግብር ቀን 9:30 አርሰናል ከሜዳው ውጭ ሌስተር ሲቲን የሚገጥምበት ጨዋታ ይጠበቃል። በርካታ የፊት መስመር ተጫዋቾቻቸውን በጉዳት…

አፍሪካ – ከቅኝ ግዛት ወደ ኢኮኖሚያዊ ነጻነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ለሀገራቸው ብሎም ለአህጉራቸው ዋጋ የከፈሉ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜ በእልህ የተነሱላት ልጆች…

የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት መሐመድ ቢ.ኤስ ጃሎ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)…

ፍሰሐ እሸቱ (ዶ/ር ) የተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ክስ እንዲቋረጥ የተሰጠው ብይን ተሻረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፐርTዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሐ እሸቱ (ዶ/ር) የተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ክስ በሌሉበት መታየት አይቻልም ተብሎ ክሱ እንዲቋረጥ በስር ፍርድ ቤት የተሰጠው ብይን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ተሻረ።…