Fana: At a Speed of Life!

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስትክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር አ ሰልበራጃህ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ሲንጋፖር ትራንስፖርት ልማት ትብብርን መዳሰሳቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው…

የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ማህሙድ አባስ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት ሰብሳቢ አብዱልመጅድ ተቡን ገለጹ። የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት 3ኛ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ እና…

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል…

የቻድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት መሃመድ ኢድሪስ ዴቢ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የአፍሪካ ህብረትና አደራዳሪ ኮሚቴው እንዳስፈጸሙት ተገልጿል፡፡ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ባስተላለፉት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል። በተደጋጋሚ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ሊ ዩሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ እና አሕጉራዊ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ለልዩ ተወካዩ ባደረጉት ገለጻ፤…

የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተቋማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና የአዘርባጃ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል የዕውቀት እና ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት…

ኢትዮጵያ በሕጻናት መብት መከበርና ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሕጻናት ሁለንተናዊ መብት መከበርና ማህበራዊ ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ። ከአፍሪካ ሕፃናት መብት ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበርና የልዑካን ቡድናቸውን ጋር የተወያዩት የሴቶችና…