Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር  ሽመልስ አብዲሳ እና የእርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ስራ…

ቦርዱ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ስራ ዝግ እንዲደረግ አሳወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ከሃረሪና ከሶማሊ ክልል ውጪ የፌዴራል እና የክልል መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ስራ ዝግ እንዲደረግ አስታውቋል፡፡ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኞ ሰኔ…

ምክር ቤቱ 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለቋሚ ኮሚቴ መራ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ…

ኢትዮጵያ ላይ የተጣለ የኢኮኖሚ ማዕቀብ የለም

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የተጣለ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንደሌለ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ዛሬ የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ አቶ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት…

ሁሌም ቢሆን የህዝብን የልብ ትርታ ማድመጥ ያስፈልጋል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከአይዲያ ኢንተርናሽናል ከተሰኘ ግብረ ሰናይድርጅት ጋር በመተባበር በመላው ሀገሪቱ ያስጠናውን ጥናት፣ ለሲቪክ ሶሳይቲ፣ ለተፎካካሪ ፖርቲዎች፣ ለሚዲያ አካላት እና ለሌሎች ለባለድርሻ አካላት እያቀረበ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ የመክፈቻ…

በመቐለ ከተማ ድምጽ በሌለው መሳሪያ ዘረፋ ሊፈጽሙ የነበሩ ዘጠኝ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቐለ ከተማ ድምጽ በሌለው መሳሪያ ዘረፋ ሊፈጽሙ የነበሩ ዘጠኝ ግለሰቦች በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በመቐለ  ሰሜን ክፍለ ከተማ ከለሊቱ ስድስት ሰአት መናኻሪያ አካባቢ ነው። በአንድ ቡድን…

በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ መሆኑን የከተማ መስተዳድሩ አስታወቀ። የከተማዋ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጥላሁን ካዊሶ÷ የከተማዋን ወጣቶች በስፖርት ሜዳ ውሎ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ÷"ሰኔ 14፣ 2013 ሁለት ነገር እንትከል፤ በካርዳችን…

መንግስት አካታች የፋይናንስ ስርዓትን ለመዘርጋት በርካታ እርምጃዎችን ወስዷል- አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በቀረበለት የበጀት መግለጫ ላይ እየተወያየ ነው። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በፓርላማ ተገኝተው ÷በ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ዓመት ውይይት ላይ መንግስት…

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ5 አመት ስትራቴጂክ እቅድ ውይይት እየተደረገበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ5 አመት ስትራቴጂክ እቅድ ውይይት እየተደረገበት ነው። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት መአዛ አሸናፊ በተገኙበት ውይይት የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችም እየተሳተፉ ነው። የህግ ባለሙያዎች…