Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ጄሚ ጊተንስን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቦሩሺያ ዶርትመንዱን የክንፍ ተጫዋች ጄሚ ጊተንስን አስፈርሟል፡፡ የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ48 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድና በተጨማሪ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለቼልሲ መፈረሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…

ፕሬዚዳንት ታዬ የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመታደም ሞሮኒ ኮሞሮስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ50ኛው የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመሳተፍ ሞሮኒ ኮሞሮስ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ሞሮኒ ልዑል ሰይድ ኢብራሂም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል…

ከሕዳሴ ግድብ 5 ሺህ 895 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገኘውን የዓሣ ምርት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ። በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ይርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሌማት ትሩፋት በክልሉ…

በመዲናዋ የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተከናውኗል አለ የአስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ እናትአለም መለስ በሰጡት መግለጫ ÷ በበጀት ዓመቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 15 ሺህ 960…

ስፖርት ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፖርቱ ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታና ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን በአግባቡ እንዲወጣ በትብብር እየተሰራ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚያዘጋጀው ስለኢትዮጵያ መድረክ “ስፖርት ለአሸናፊ ሃገር”…

ከ600 በላይ ተከሳሾች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ በፌደራል እና በክልሎች ጥፋተኛ የተባሉ 610 ተከሳሾች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ፡፡ ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡…

የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተደራሽነት ለማስፋት በቴክኖሎጂ የታገዘ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰባተኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግልፅነትና ተደራሽነት ለማስፋት በቴክኖሎጂ የታገዘ ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ። ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት የሪፎርም ሥራቸውን አስመልክቶ የጋራ የውይይት…

ካይል ዎከር ለበርንሌይ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በርንሌይን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ተቀላቅሏል፡፡ የ35 ዓመቱ ዎከር ባለፈው የውድድር ዓመት ለማንቼስተር ሲቲ 15 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን÷ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ጣልያኑ ኤሲሚላን በመሄድ…

ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የልማት ዕድልን ይፈጥራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የማደግና የልማት ዕድልን ይፈጥራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሬ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ አቶ ተመስገን…

ኢንተርፕራይዞችን በማበረታታት ወጣቱን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማበረታታት ወጣቱን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ። “የኢንተርፕራይዞች ሚና ለሀገራችን ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ…