Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 1 ሺህ 40 ፕሮጀክቶች በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል 1 ሺህ 40 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ…

ሃማስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ ካለቀቀ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ይቋረጣል – ፕሬዚዳንት ትራምፕ

የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃመስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ የማይለቅ ከሆነ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት በማቋረጥ ዳግም ጦርነት እንደሚከፈት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ የበርካታ ንጹሃንን ሕይወት የቀጠፈውና ሚሊየኖችን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀለው የእስራኤል-ሃማስ…

የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለማልማት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጋድ እና በአፋር ክልል ወራንሶ ሁለት  የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በመንግስት እና በግል አጋርነት ለማልማት ጨረታ መውጣቱ ተገልጿል፡፡ ሁለቱ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን በተሳካ ሁኔታ ለማስተናገድ ሁለንተናዊ ዝግጅት ተደርጓል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን በተሳካ ሁኔታ ለማስተናገድ ሁለንተናዊ ዝግጅት መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የተደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ያወጣው ወቅታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል…

በጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በጋምቤላ ከተማ 14 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የአራት መንገዶች የኮሪደር ልማት ሥራ አስጀምረዋል። መንገዶቹ ከአቦቦ ኬላ እስከ ባሮ ድልድይ፣ ከባሮ ድልድይ እስከ ዶንቦስኮ፣ ከአደባባይ እስከ ዲፖ እና…

አመራሩ በፓርቲው ጉባዔ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎች ተፈጻሚ ማድረግ አለበት – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተላለፉ ውሳኔዎች እንዲተገበሩ ሁሉም አመራር የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሰልማ ባህታ መንሱሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴኤታዎቹ በአካባቢያዊ እና አህጉራዊ…

ኢትዮጵያ ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2024/25 የትምህርት ዘመን ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡ ነጻ የትምህርት ዕድሉ ለ577 የመጀመሪያ ዲግሪና ለ67 ድሕረ-ምረቃ ፕሮግራም መሰጠቱን በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል…

የመረዋ-ሶሞዶ-ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ መጓተት ገጥሞት የነበረው የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ የጅማ አካባቢ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤ ም/ሃላፊ ዮናታን ጫኔ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው። በአቶ አደም ፋራህ…