Fana: At a Speed of Life!

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተለያየ የቢዝነስ መስክ የተሰማሩና ተጽዕኖ ፈጣሪ  ግለሰቦች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተለያየ የቢዝነስ መስክ የተሰማሩናተጽዕኖ ፈጣሪ  ግለሰቦች ጎብኝተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ  ሴክታሪያት አማካይነት በተዘጋጀው በዚህ ጉብኝት 40 ከተለያየ ኩባንያዎች…

ፌዴራል ፖሊስ በ19ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 431 የፖሊስ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል በ19ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 431 የፖሊስ አባላት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ የፌዴራል ፖሊስ…

በመዲናዋ ለተማሪዎች ፣ለመምህራንና ለትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ 

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ10ኛ እና 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ፣መምህራንና የትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብርተካሂዷል፡፡ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው በዚህ መርሃ ግብር…

8ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)8ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ፡፡ በመርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት የትራፊክ አደጋ ችግርን አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት የእግር ጉዞና እና የብስክሌት…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ። ማእከሉ በዛሬው እለት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል። ማእከሉ በ1 ሺህ 80…

የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ሆስፒታልና ሁለገብ ህንጻ የግንባታ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ሆስፒታል እና ሁለገብ ህንጻ ግንባታ ስራን አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ይሄን ሁለገብ ህንፃ…

ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት በህንድ ውቂያኖስ ላይ አረፈ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል” የተባለው የቻይናው ሮኬት በህንድ ውቅኖስ ላይ ማረፉ መረጋገጡን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ። የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ ለኢቲቪ እንደገለፁት የቻይና ሎንግ…

እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን 724 ሺህ 947 መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ከተመዘገቡት መራጮች መካከል 54 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 46 በመቶዎቹ ደግሞ ሴቶች ናቸው። የመራጮች ምዝገባው በትናትናው…