የሀገር ውስጥ ዜና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 398 ተማሪዎችን አስመረቀ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በሆሳዕና እና በዱራሜ ግቢዎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 398 ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 23ቱ በሁለተኛና ቀሪዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ የተሰጣቸውን ስልጠና ያጠናቀቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአርብቶ አደር ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂውን የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሲሆን የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻልና ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁሉም ዜጋ እኩል የምትመች ሀገር እየገነባን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 9 ቢሊየን ብር በሚጣጋ ወጪ የተገነባው የቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፖርክ ተመርቋል፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፣ የህዝብ ተካወዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
Uncategorized የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል የፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠየቀ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ። የዘርፉ ምሁራን እንደሚገልጹት በኢትዮጵያ በህይወት ከሚወለዱ 1 ሺህ ጨቅላ ህጻናት መካከል 33ቱ ለህልፈት ይዳረጋሉ። ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የሞጆ-መቂ-ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞጆ -ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የሞጆ- መቂ- ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ፡፡ ፕሮጀክቱ 92 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከሞጆ-መቂ 56 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ፣ ከመቂ ባቱ ያለው ደግሞ 37…
የዜና ቪዲዮዎች በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች ውጤት ዳሰሳ #ፋና_ዜና #ፋና_90 Feven Bishaw May 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=5uGrxmXJtlg
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኔን እንቅስቃሴ ለማምከን የፌደራል ፖሊስ አባላት ከአካባቢው ሚሊሻ ጋር እየሰሩ ነው Feven Bishaw May 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወለጋ ሆሮ ጉድሩ ዞን የአሸባሪዉ ሸኔን እንቅስቃሴ ለማምከን የፌደራል ፖሊስ አባላት ከአካባቢው ሚሊሻና ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በዞኑ የሚንቀሳቀሰዉን የሸኔ ቡድን በአካባቢዉ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበልግ ዝናብ በአንዳንድ አካባቢዎች ጎርፍ ሊያስከትል ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል ስለሚችል ከውዲሁ ጥንቃቄ እንዲደረግ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በሚያዚያ ወር ትንበያ መሰረት በኦሮሚያ፣…
ምርጫ 2013 ማንኛዉም ገለልተኛ ታዛቢ የኢትዮጵያን ምርጫ ለመታዘብ በቅድሚያ የሃገሪቱን ሉዓላዊነት ሊያከብር እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede May 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛዉም ገለልተኛ ሃገር አቀፍ ወይም ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የኢትዮጵያን ምርጫ ለመታዘብ በቅድሚያ የሃገሪቱን ሉዓላዊነት ሊያከብሩ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ ጉዳዮን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ…