Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል ከ2 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወራት የአረንጋዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር ከ2 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድርና የክልሉ ግብርና ልማት…

የፖሊስ መዋቅር፤የጦር መሳሪያ ዝውውር የተመለከቱትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖሊስ ሙያና በህግ ማስከበር ዙሪያ  የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨረሲቲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ጥናታዊ ጽሁፎችን ከሚያዚያ ከ28 እስከ 29 ቀን 2013 ዓ.ም  አቀረበ፡፡ ኢንስቲዩቱ የፖሊስ አገልግሎቶች እና አሰራሮችን ለማሻሻል ከዚህ በፊት…

ዳያስፖራው 80ኛ አመት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድልና የምስጋና ክብረ በዓል ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 80ኛ አመት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድልና የምስጋና ክብረ በአል በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንደሚከበር ተገለጸ። የአሜሪካ ኢትዮጵያውያን የዜጎች ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጠባቂ ሳህለወርቅ ዘውዴ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በነገው እለት የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የቀይ…

እስካሁን ከ28 ሚሊየን በላይ መራጮች ሲመዘገቡ፤የመራጮች ምዝገባ ለተጨማሪ 7 ቀናት ተራዝሟል  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ዋና ተግባር የሆነው የመራጮች ምዝገባን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ሂደት በመጀመሪያ ሰሞን የነበረው የመራጮች ምዝገባ መቀዛቀዝ በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በአሁኑ ወቅት…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 110 ሺህ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተደረገ ክትትል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 110 ሺህ ዶላር ከእነ ተጠርጣሪዎቹ ተያዘ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፃ…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ200 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ200 ሚሊየን ዶላር (8 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር) የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ…

ፍርድ ቤቶች ከ119 ሺህ በላይ ለሆኑ መዛግብት እልባት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ119 ሺህ 413 መዛግብት እልባት መስጠታቸውን የሶስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዘጠኝ ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አመለከተ፡፡ በሪፖርቱ በሶስቱም ፍርድ ቤቶች በበጀት ዓመቱ ዕልባት…