Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸው ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት  ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. መንግስት ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ። ባለሙሉ ስልጣኑ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን…

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን 4 ለ 0 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን 4 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ኮቲዲቫር ከኒጀር የሚያደርጉት ጨዋታ ውጤት…

295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሌሎች ተባባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት በተለያዩ አገራት በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎችንን ወደ አገራቸው ለማስመለስ ሰፊ ስራ…

ኢትዮጵያ ነጠብጣብ (ቅንጣት) ንጥረ ነገርን በአውሮፕላን በመርጨት ደመና አዝንባለች – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የዝናብና ውሃ እጥረታቸውን ለመፍታት ከከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ እስከ ደመና ማዝነብ የደረሱ የተለያዩ አማራጮችን እንደሚጠቀሙ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ደመና ማዝነብ እየተለመደ የመጣ የሳይንስ ግኝት ነው ያለው ሚኒስቴሩ…

የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የላፕሴት ፕሮጀክት ሊቀመንበር ሜጀር ጀነራል ቲቱሱ ኢቡይ በሰኔ ወር ከኢትዮጵያ ዕቃ ማጓጓዝ እንደሚጀምር አስታውቀዋል፡፡ ሊቀመንበሩ ቀሪ ስራዎችን…

አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ለጀርመን ፓርላማ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፓርላማ የኢኮኖሚና ልማት ትብብር ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ገለጻ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ወቅት በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ የታላቁ…

ምርጫውን ለመታዘብ 155 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫውን ለመታዘብ 155 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው 36 ድርጅቶች በ1ኛ ዙር ፍቃድ ማግኘታቸው ተገልጿል። በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመታዘብ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመዘገባቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዘርፉ በሚሰማሩበት ወቅት…