Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማን የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡ የስንዴ ማሳው በመስኖ የለማ መሆኑን የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኃይሉ ጀልዴ ገልጸዋል፡፡…

ዶ/ር ሊያ ታደሠ ወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሠ ወቅታዊ የኮቪድ 19 ሥርጭትና እንደ ሀገር እያደረሠ ስላለው ተጨባጭ ጉዳት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር ተወያዩ። የኮቪድ 19 እንደ ሀገር የከፋ ጉዳት እያደረሠና…

በምስራቅ ጎጃም ዞን የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ጎፍጭማ ቀበሌ የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ። የእሳት አደጋው ወይዘሮ ሰገድ ይቴ በተባሉ እናት መኖሪያ ቤት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ከ30 አካባቢ…

በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት መውደሙ ተገለጸ። በአደጋው ከ70 በላይ ቤቶች የወደሙ ሲሆን ከ450 በላይ ቤተሰቦች ለጉዳት መዳረጋቸውም ተመልክቷል። የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የጤና…

የቱሉሞዬ እንፋሎት ፕሮጀክት የመጀመሪያው ጉድጓድ ቁፋሮ መጠናቀቁ ተገለጸ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ጉድጓድ ቁፋሮ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን ኢተያ አካባቢ የተጀመረው የቱሉሞዬ የከርሰ ምድር እንፋሎት ኃይል ማመንጫ ግንባታ የመጀመሪያው ጉድጓድ ቁፋሮ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቱ 150 ሜጋዋት ኃይል ለማግኘት በሁለት ምዕራፎች እየተከናወነ ነው ተብሏል፡፡ የፕሮጀክቱ…

ቦርዱ የአፋር ክልል የምርጫ ጣቢያ ዝርዝርን አስመልክቶ ባቀረበው አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምርጫ ጣቢያ ዝርዝርን አስመልክቶ ያቀረበው አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ…

የኬንያ አየር መንገድ የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰበት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አየር መንገድ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አላን ኪላቩካ በፈረንጆቹ 2019 በአየር መንገዱ የተጓዦች ቁጥር 5 ነጥብ 2 ሚሊየን እንደነበር…

ካለፈው የጋራ ታሪካችን የወረስናቸውን የተዛቡ ግንኙነቶች በማረም አንድ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማህበረሠብ መገንባት ይጠበቅብናል – ፕ/ት ሳህለወርቅ…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ካለፈው የጋራ ታሪካችን የወረስናቸውን የተዛቡ ግንኙነቶች በማረም አንድ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማህበረሠብ መገንባት ይጠበቅብናል አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያሉት ከአስተዳደር ወሰን፣ ማንነትና ራስን በራስ…