Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ዛሬ ከሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወላይታ ዲቻ…

የአማራ ክልል የቀድሞው ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞው ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የቀብር ስነ ስርዓት በባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ፡፡ የቀብር ስነ-ስርዓታቸው የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልሉ ከፍተኛ…

በጌዴኦ ዞን ከ18  ሚሊየን በላይ  የቡና ችግኝ ለተከላ  ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን በተያዘው ዓመት ለተከላ የሚበቃ ከ18 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ገለጹ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከመምሪያው ጋር በመተባባር ለአካባቢው የቡና ልማት ድጋፍ እያደረገ መሆኑም ተመልክቷል።…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ዲፒ ወርልድ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ዲፒ ወርልድ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በዚህ ስምምነት መሠረት ዲፒ ወርልድ የተሰኘው ኩባንያ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የበርበራ ኮሪደርን ለማልማት የ1…

ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሃራት የጋራ ጉዳይ ላይ የተወያዩ ሲሆን፥ የሃገራቱን ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉና በዓለም ዓቀፍ…

የስፖርቱን ልማት ያሳልጣል የተባለው የስፖርት ፖርታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስፖርት መረጃ እድገት እና ለስፖርት ልማት የጎላ ሚና እንዳለው የተገለጸው የስፖርት ፖርታል ተመርቋል። ፖርታሉ የስፖርቱን ልማት ለማሳለጥና መረጃን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገልጿል። በምርቃቱ…

በትግራይ ክልል እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ቀርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሹ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማና አዳማ ከተማን አገኛኝቷል፡፡…

የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ሙዚየም ማቋቋም በትውልዱ ላይ የሃገር ፍቅር ስሜት ለማስረጽ አቅም እንደሚኖረው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ወታደራዊ ሙዚየምን ማቋቋም በትውልዱ ላይ የሃገር ፍቅር ስሜት ለማስረጽ ትልቅ አቅም እንደሚኖረው ተገለጸ። የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ወታደራዊ ሙዚየም በኢትዮጵያ በሚኖረው ፋይዳ፣ ተግዳሮትና መልካም አጋጣሚዎች ዙሪያ…

በሕንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በኬንያ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሕንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በኬንያ በአምስት ሰዎች ላይ መገኘቱ ተሰማ፡፡ የኬንያ የጤና ሚኒስቴር እንደገለጸው ቫይረሱ ከህዝብ በተወሰደ ናሙና የተገኘ ነው፡፡ ምርመራውም ወደ ህንድ የሚደረግ በረራ ከመታገዱ…