የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለኒጀር ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ Abrham Fekede May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኒጀር አቻቸው ሞሀመድ ባዞም በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ገለጻውን ያደረጉት ኒጀር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል መሆኗን ተከትሎ ነው፡፡ ኒጀር ለተመድ የጸጥታው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አዲስ ባዘጋጀው ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከንቲባዎችና የግሉ ዘርፍ ውይይት እየተካሄደ ነው Abrham Fekede May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የከንቲባዎችና የግሉ ዘርፍ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከንቲባዎችንና የግሉን ዘርፍ በአንድ ያሰባሰበ ሃገር አቀፍ ስብሰባ ነው ተብሎለታል፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ስበሰባውን በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ Tibebu Kebede May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ49 ሚሊየን ብር ወጪ የተደራጀው የፊዚክስ ቤተ ሙከራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ49 ሚሊየን ብር ወጪ የተደራጀው የፊዚክስ ቤተ ሙከራ አገልግሎት መስጠት ተጀመረ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ዴአ ዩኒቨርሲቲው የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ መመደቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በፕሪቶሪያ በነበራቸው ቆይታ በወቅታዊና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስትር ዲኤታ በመሆን ተሾሙ Abrham Fekede May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ሙሉ ነጋ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስትር ዲኤታ በመሆን ተሾሙ፡፡ ዶክተር ሙሉ ነጋ ከሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) - ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትም የሆኑት ዶ/ር አብራሃም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ። ዶ∕ር አብርሃም…
የዜና ቪዲዮዎች መጪውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን ሴራ ማክሸፉን የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ Amare Asrat May 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=7cjUN3umQAg
የሀገር ውስጥ ዜና “ጀግኖች አርበኞች ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብለው እንዳለፉ ሁሉ የአሁኑ ትውልድም ይህን ታሪክ መድገም አለበት”-አፈጉባኤ ታገሰ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጀግኖች አርበኞች ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብለው እንዳለፉ ሁሉ የአሁኑ ትውልድም ይህን ታሪክ በመድገም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና አንድነት የሚፈታተን ማንኛውንም ኃይል በጋራ ቆመው መመከት ይገባቸዋል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ…