Fana: At a Speed of Life!

ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ኒጀር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒጀር ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኒጀር ኒያሚ ሲደርሱ የኒጀር ጠቅላይ ሚኒስትር ማማድ ኡሙዱ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቷ ወደ ኒጀር የተጓዙት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና…

በተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ መኖሪያ ቤት የአፍጥር ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ መኖሪያ ቤት የአፍጥር ስነ ስርዓት ተካሄደ። የአፍጥር ስነ ስርዓቱ ከ150 እስከ 200 እንግዶች በተገኙበት ነው የአፍጥር ስነ ስርዓቱ የተካሄደው።…

አየር መንገዱ በጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም የአየር ጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ። እውቅናው በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ የኤይር ካርጎ ዊክስ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ  …

የዶናልድ ትራምፕ ፌስቡክ ገፅ ታግዶ እንዲቆይ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክ ገፅ ታግዶ እንዲቆይ የፌስቡክ ገለልተኛ የይዘት የቁጥጥር ቦርድ ውሳኔ አሳላፈ። ፌስቡክን ጨምሮ ትዊተርና ዩትዩብ ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ምክር ቤት (ካፒታል ሂል) ላይ የተፈፀመውን ጥቃት…

ዳያስፖራው ለሕዳሴ ግድብና ለገበታ ለሀገር 166 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ዳያስፖራው ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት  ከ166 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር…