Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ  "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና…

በደቡብ ወሎ ዞን በዘንድሮው የምርት ዘመን 12 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ለማምረት መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን በዘንድሮው የምርት ዘመን 12 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ለማምረት መታቀዱ ተገልጿል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የተዘጋጀ የ2013/2014 የምርት ዘመን የክረምት የሰብል ልማት ስራወች እቅድ የንቅናቄ መድረክ በዞኑ…

የሶማሌ ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ማዕከል አስመርቋል፡፡ ማዕከሉን በጅግጅጋ ከተማ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን እና የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክር ዩሱፍ መሀመድ…

የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የአፍጥር ፕሮግራም በጎዳና ላይ በጋራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ኑ አብረን እናፍጥር'' በሚል መሪ ሃሳብ በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የአፍጥር ፕሮግራም ትናንት ማምሻውን በጎዳና ላይ በጋራ ተካሂዷል፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሸህ…

ማሊያዊቷ እናት በአንድ ጊዜ 9 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የማሊ ዜግነት ያላት እናት በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ልጆችን መገላገሏ ተሰምቷል፡፡ ሃሊማ ሲሼ የ25 ዓመት ወጣት ማሊያዊ ስትሆን፤ በሞሮኮ ሃገር ሆስፒታል ዘጠኝ ልጆችን መገላገሏን የማሊ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ወጣቷ 7 ልጆችን እንደምትወልድ…

ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚደንቷ በመልዕክታቸው፤ የጥንት ኢትዮጵያ አርበኞች አገራችን ነጻነትዋን ጠብቃ እንድትኖር አድርገዋል ያሉ ሲሆን፤ ዛሬም አገርን…

አቶ ደመቀ መኮንን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ''ሃገራችን ካለችበት አሁናዊ ሁኔታ አንፃር ከመቼውም ጊዜ በላይ የቀደሙ አባቶቻችን የአርበኝነት…

አስተዳደሩ ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወስኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል…

አቶ ደመቀ መኮንን በቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸው ሀዘን ገልጸዋል። ”ወንድማችን ለክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ ለዓመታት ከቤተሰቡ ርቆ…