ቢዝነስ በመዲናዋ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ እና ባዛርና ሊካሄድ ነው Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ሊካሄድ ነው። የፌደራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ በላከልን መግለጫ ÷ ዝግጅቱ “የኅብረት ሥራ ግብይት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 9 እስከ 13 ቀን 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና በኒውዮርክ እና በብራሰልስ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ ለመላው ዓለም የሚያስተጋቡ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፎች በካናዳ የተለያዩ ከተሞች፥ በኒውዮርክ እና በብራስልስ ተካሄደዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል – የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ። ይህ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ 2 በመቶ፣ በአፍሪካ 10 በመቶ መጨመሩንም ነው የገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ ነው – ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ በመሆኑ የህብረተሰቡ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ፕሮፌሰር ያዕቆም አርሳኖ ተናገሩ። ፕሮፌሰሩ ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ተማሪዎች ስለ ግድቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ የሁለቱን ሀገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በአጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ አቀረበ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ለምርጫ በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ማኒፌስቶውንና የምርጫ ምልክቱን በአጋሮ ከተማ ለአባላትና ደጋፊዎች ባስተዋወቀበት ወቅት ነው ዶክተር ዐቢይ አሕመድን…
ስፓርት ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ ነው የእጩዎች ምዝገባ ያካሄደው፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች። የ2021ንዱን አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በቀጣይ አመት አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመክፈቱ ተከትሎ…