Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሰባት ሃገራት ውስጥ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ…

የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። በክልሉ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በሀገራዊ፣ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከክልሉ ብልጽግና ፓርቲ እና…

በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላትና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን “ደማችን ለጀግናችን” በሚል መሪ ቃል ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከመከላከያ በተለያዩ ምክንያቶች በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላት የነበሩ ወታደሮች እና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች "ደማችን ለጀግናችን" በሚል መሪ ቃል ደም ለግሰዋል፡፡ በሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላት ላይ በህገ…

የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 76 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከሶዶ ከተማ 7 ኪሎ ሜትር ላይ በመነሳት ኦሞ ወንዝ ላይ የሚያበቃ ሲሆን ግንባታው በሚጠናቀቅበት ወቅት ወደ…

ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ። በግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ በኩባንያው የሚገነቡት 3 ሼዶች እያንዳንዳቸው 10 ሺህ ሜትር ስኩዌር ስፋት ሲኖራቸው ግንባታቸውም በአንድ ዓመት…

ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ 824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት በዛሬው ዕለት መፈራረማቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ድጋፉ ለአራተኛው ዙር ማህበረሰብ አቀፍ የንፁህ ውሃ እና ንፅህና አቅርቦት እንደሚውል ነው…

በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኬላ ላይ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችንና ገንዘብ መያዙን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ አቶ ሀብታሙ ቡንስ እንደገለጹት በወረዳው በድምሩ 18 የጦር…

ጁንታው ቀድሞ የሰላም በሮችን በመዝጋቱና ጥፋቱን በመቀጠሉ መንግስት ህግን ያስከብራል- አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ መንግስት ከህወሓት የጥፋት ቡድን ጋር ለውይይት አይቀመጥም ሲሉ ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ከፍራንስ 24 የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቡድኑ በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አንስተዋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት በአልጀሪያ፣ ቤልጂየም፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ የሚገኙ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡመር ጋማር አልዲን ኢስማኤል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ይበልጣል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ገለፃ…