Fana: At a Speed of Life!

“ኢትዮጵያ አንድ ሆነች ጁንታው ለብቻው ቀረ!” – ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው ባደረገው ልክ የሰው አውሬ ይሆናል ብለን አልገመትንም ነበር ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ በተገኙበት በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ዶክተር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ ሥራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። ዶክተር አብርሃም በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ አሁን ላይ የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ…

በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ቀጣይ እቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ቀጣይ እቅድ ፣የክልሎች ሚና እና ተሳትፎ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ላይ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 526 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 731 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 741 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 526 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115 ሺህ 360 መድረሱ…

በአዲስ አበባ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊቱ በገንዘብ እና በአይነት ድጋፍ ላደረጉ የከተማዋ ነዋሪዎች እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የእውቅና እና የምስጋና መርሐግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ እውቅና እና የምስጋና መርሐግብሩ ላይ የኢፌዲሪ…

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ዳር መብራቶችን የማዘመን ስራ እያከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ መንገዶች ላይ ያሉትን የመንገድ ዳር መብራቶች በኤል.ኢ.ዲ የመብራት አምፖሎች በመቀየር የማዘመን ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ…

ኢትዮጵያ ኮቫክስ ለተሰኘው ዓለም አቀፍ የክትባት ድጋፍ ሰጪ ተቋም የኮቪድ-19 ክትባት ለማግኘት ጥያቄ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ኮቫክስ ለተሰኘው ዓለም አቀፍ የክትባት ድጋፍ ሰጪ ተቋም የኮቪድ-19 ክትባት ለማግኘት ጥያቄ ማቅረቧን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ወደ ምርመራ የገባው ባህላዊ መድሃኒት የመጀመሪያ ደረጃ የላብራቶሪ…

ያልተነገረ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ገድል

ምክትል ኮማንደር ቢራራ ተባባል ዓለማየሁ ይባላል፤ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሰሜን ዳይሬክቶሬት የዲቪዥን 2 አባል ናቸው። መኮንኑ ከህዳሴ ዲቪዥን በጋንታ አመራርነት አድገው ወደ መቐለና ሰሜን ጎንደር የሚሄዱ 39 የሚሆኑ የዲቪዝኑን አባላት ጭነው ጉዞ ለመጀመር ይዘጋጃሉ።…

የህወሃት ጁንታ በሰራዊት አባላት፣ ሴቶችና ህፃናት ላይ መኪና በመንዳት ጭካኔውን አሳይቷል- የሰራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሃት ጁንታ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ሴቶችና ህፃናት ላይ በህይወት እያሉ የሲኖትራክ መኪና በመንዳት የጭካኔውን ጥግ ማሳየቱን የሰራዊቱ አባላት ተናገሩ። የ7ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ አሸማጋይ በመምሰል ሰራዊቱን እጅ እንዲሰጥ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ልኡካን የጋና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደትን ተከታተሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር አባል እና ሰራተኞች የጋና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደትን ተከታተሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር ፍቅሬ ገብረህይወት የተመራው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰራተኞች ቡድን ነው የጋና…