Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገልጿል። በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የህዝብ ተወካዮች ፕሬዚዳንት ቼኒን ስሊማን ጋር ተወያይተዋል።…

ኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪውን ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት /ዩኒዶ/ እና የጀርመን ተራዲኦ ድርጅ /ጂአይዜድ/ ጋር የጨርቃጨርቅ ኢንዲስትሪውን ለመደገፍና ለማሳደግና የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የሶስትዮሽ ስምምነቱን በንግድና ኢንዱስትሪ…

የዘንድሮ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 12 ሺህ 500 ዝቅ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ነገ ምዝገባ በሚጀምረው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 12 ሺህ 500 ተሳታፊዎች እንደሚካሄድ ተገለፀ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ በማድረግ ጥር 2 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በነገው እለት…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የለውጥ ስራዎች ግብርናውን ለማዘመን ጠቃሚ መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግብርና ሚኒስቴር እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ በምልከታውም ግብርናውን ለማዘመን ሚኒስቴር…

በትግራይ ክልል የተቋርጠውን የቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ አስታወቁ። አሁን በሰሜን ሪጅን ያጋጠመው አደጋ በመቐለ እና በሽሬ ያሉ ዋና ጣቢያዎች…