የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ልኡክ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የንግድናኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስተባባሪ በሆኑት በቼክ ኦማር ሲላ ከተመራ ልኡክ ጋር ተወያዩ። የገንዘብ ድጋፍ ብቻውን የአንድን ሀገር የኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አዲሳለም ባሌማ ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን ከፍተኛ አመራር የነበሩት ዶክተር አዲሳለም ባሌማ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዶክተር አዲሳለም በፀረ-ሰላም ቡድን ተደራጅተው በመስራት ተጠርጥረው ፍረድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪው አምባሳደር በነበሩበት ዘመንም ኢትዮጵያ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ዋና ጸሃፊ አምባሳደር መሃመድ ሸሪፍ አብደላህ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱም በትግራይ ክልል የተካሄደው ህግ ማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ። በኬንያ የተካሄደው የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝትም ለቀጣናዊ ትስስር በሚጠቅሙ የጋራ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገባ Abrham Fekede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብቷል፡፡ ቡድኑ ቅዳሜ በሚጀመረው እና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ላይ ለመሳተፍ ነው ኪጋሊ የገባው። ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምባሳደር ስዩም መስፍን ባለቤትና ወንድ ልጁ ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት የለም በማለት ከህወሓት ፀረ ሰላም…
የዜና ቪዲዮዎች የሞምባሳ-ናይሮቢ -አዲስ አበባ- ኮሪደር አካል የመንገድ ምርቃት Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RBlmPkcT4l0
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መጥቷል- ዶ/ር ሊያ ተደሰ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ዳግም ትኩረት እንደሚያስፈልግም ሚኒስትሯ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊ ህዝባዊ ወገንተኝነት Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0Ho15VAoEHQ
የዜና ቪዲዮዎች በህወሓት ዘመን የነበው አፈና እና የህግ ጥሰት በአንዳርጋቸው ፅጌ አንደበት Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V6BZ3yDE-DQ