Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጤታማነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጤታማነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር…

አየር መንገዱ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን አዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን ማዘጋጀቱን ገለጸ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎና ሎጂስቲክ አገልግሎት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ፍጹም አባዲ እንደገለጹት÷ የኮቪድ-19 ክትባትን…

የሐረማያ እና የአርሲ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረማያ እና የአርሲ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገልፀዋል። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ…

የጅማ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ300 በላይ ሰንጋዎችና በጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ነዋሪዎች የጁንታው የህወሓት ቡድንን በመደምሰስ የህግ የበላይነት ለማስከበር ተጋድሎ እያደረገ ላለው የመከላከያ ሰራዊት 127 ሰንጋዎችን፣ 180 በጎችንና 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ…

በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓት ጽንፈኛው ቡድን መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት የሀገር ክህደት ነው ሲሉ አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓት ጽንፈኛው ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት አሳፋሪና ሀገርን የመካድ ነው ሲሉ አውግዘዋል። በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከከተማ አስተዳደሩና ከክልሉ ከፍተኛ…

ጠንካራ የምርምር ተቋሞችንና ቤተ ሙከራዎችን መገንባት ትልቁ ትኩረታችን ነው-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዲሪ ማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጠንካራ የምርምር ተቋሞችንና ቤተ ሙከራዎችን መገንባት ትልቁ ትኩረታችን ሲሉ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ÷ከየትኛውም ሀገር እድገት…

በመተማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በወረዳው ትናንት ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ30 ከሽመለጋራ ተነስቶ ወደ ኮኪት ቀበሌ ሰሊጥ ጭኖ በመጓዝ ላይ ያለ ማርቸዲስ የጭነት…

የትህነግ ቡድን በሰሜን ዕዝ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት እና ጥቃት መላው ዕዛችንን አስቆጥቷል-ምእራብ ዕዝ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእናት ጡት ነካሹ የትህነግ ቡድን በሰሜን ዕዝ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት እና ጥቃት መላው ዕዛችንን አስቆጥቷል ሲል የምዕራብ ዕዝ ገልጿል። የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ተወካይ ኮሎኔል ቢረሳው ሽፈራው÷ የእናት ጡት…

ሩሲያ በምስራቃዊ ሱዳን የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩሲያ በምስራቃዊ ሱዳን የባህር ሃይል የጦር ሰፈር ልትገነባ መሆኑ እየተሰማ ነው፡፡ ሃገራቱ በፖርት ሱዳን የጦር ሰፈሩን መገንባት የሚያስችል ረቂቅ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በረቂቅ ስምምነቱ መሰረትም ሩሲያ ኒውክሌር የመሸከም አቅም ያላቸውን አራት…