Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ግለሰቦች ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ግለሰቦች ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳሰበ። ጽህፈት ቤቱ በፌስቡክ ገፁ ባወጣው መረጃ “እውቅና ያላቸውን ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጨምሮ ሁሉም ግለሰብ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመሬት…

የሊቢያ የተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫ ፍኖተ ካርታ ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫው ፍኖተ ካርታ ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሃገሪቱ ተፋላሚ ሃይሎች ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በጎረቤት ቱኒዚያ የሰላም ድርድር ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በድርድሩም ተፋላሚ ወገኖቹ በ18 ወራት ውስጥ በሃገሪቱ በሚካሄደው…

ጠ/ሚ ዐቢይ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚያ ቀጠና ሠራዊቱ ሰብአዊ እርዳታና አገልግሎት እየሰጠ…

በህወሓት ውስጥ ያለውን ፅንፈኛ ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል በህወሓት ውስጥ ያለውን ፅንፈኛ ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፉ የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሲሆን በጅግጅጋ ከተማ ነው የተካሄደው። በሰላማዊ ሰልፉ ከሶማሌ…

በወልዲያ ከተማ ከህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ 25 የህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው የጥፋት ሴራቸውን በንፁሃን ላይ ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጥፋት ኃይሎቹ በነዋሪዎች እና በፀጥታ ኃይሉ የጋራ ጥረት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወልዲያ…

ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጅማ፣ በአጋሮ፣በደሌ፣ በምስራቅ ሀረርጌ፣ በጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ፣በጂማ ዞን ጌራ ወረዳ እና በአርሲ ዞኖች…

በህወሓት ውስጥ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ፍርሃትን ለመንዛትና የሽብር ጥቃትን ለማድረስ አስፈፃሚ መረብ ማቋቋሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ወንጀለኛ ቡድን በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ፍርሃትን ለመንዛት እና የሽብር ጥቃትን ለማድረስ አስፈፃሚ መረብ ማቋቋሙን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አሳወቀ፡፡ የኢፌዴሪ መንግሥት በትግራይ ክልል…

ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በሲዳማ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሚሊኒየም አደባባይ በተካሄደው ሰልፍ ላይም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ…

የኢትዮጵያንና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን እና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የስላም ማሰከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ተወካይ ኮሎኔል ታምራት አንዳርጌ  እንደተናገሩት፥ የጉብኝቱ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ አመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሶስተኛውን የውይይት መድረክ በነገው እለት ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 25ተኛ አመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ከንውኖች እያከበረ የሚገኝው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በነገው እለት ሶስተኛውን የውይይት መድረክ ያከናውናል። ውይይቱ “ለዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ እና ለሀሳብ ብዝሀነት የሚዲያዎች ሚና” በሚል ርዕስ…