Fana: At a Speed of Life!

የጣልያናዊው እግርኳስ ተጫዋች ፓውሎ ሮሲ ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጣልያን ዓለም ዋንጫን እንድታነሳ ካስቻሏት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ፓውሎ ሮሲ ህይወቱ አለፈ፡፡ የ64 ዓመቱ ፓውሎ ሮሲ ጣልያን በ1982 የዓለም ዋንጫን ስታነሳ ብሔራዊ ቡድኑን እየመራ ለድል ካበቁት መካከል አንዱ ነው፡፡ የሮሲን ህልፈት…

የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ለሁለተኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካዊቷን ሀገር ጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ ሌላ የአራት ዓመት የስልጣን ጊዜ በማግኘት በድጋሚ ምርጫ ማሸነፋቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል ፡፡ የ 76 ዓመቱ አኩፎ አዶ 51ነጥብ 6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውም ነው…

የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና ትኩት ተሰጥቶት መሰራት እንደሚገባና የሚመለከታቸዉ አካላት ሚናቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዝሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የአትክልት መገበያያ ስፍራ የግንባታ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከሃገር የሸሹና በሃገር ውስጥ የተደበቁ በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ መዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከሃገር የሸሹና በሃገር ውስጥ የተደበቁ በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ መዘጋጀቱን ገለፀ። ተቋሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሳወቀው በዋናነት በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ የሚያስችል የጥቆማ…

አምባሳደር ናሲሴ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢፌዴሪ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ። በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት አምባሳደር ናሲሴ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የአትክልት መገበያያ ስፍራ የግንባታ…

አምባሳደር ናሲሴ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢፌዴሪ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት አምባሳደር ናሲሴ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ባለፉት 24 ሰዓታት 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 2 ሺህ 296 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 313 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ሺህ 834 መድረሱ ነው…

በኮቪድ 19 ክትባቶች ላይ ያነጣጠሩና በድረ-ገፅ ሊሠሩ የሚችሉ የተደራጁ የወንጀል ስጋቶች እንደሚኖሩ ኢንተርፖል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርፖል በ194 አባል ሀገራቱ ለሚገኙ የህግ አስከባሪ አካላት በኮቪድ 19 ክትባቶች ላይ ያነጣጠሩና በድረ-ገፅ ሊሠሩ የሚችሉ የተደራጁ የወንጀል ስጋቶች እንደሚኖሩ ማስጠንቀቁን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወረርሽኙ ታይቶ የማይታወቅና አጥፊ…