የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በፓርቲው አሰራር፣ አደረጃጀትና ቀጣይ ተልዕኮ ላይ ውይይት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በፓርቲው አሠራር አደረጃጀትና ሀገራዊና ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ መድረኩ የተዘጋጀው የሀገር…