Fana: At a Speed of Life!

ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋልን በሚመለከት ከጦር አዛዦች ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባው በቀጣይ ወንጀለኞችን የማደንና በቁጥጥር ስር ማዋልን በሚመለከት በመቐለ ከግንባሩ የጦር አዛዦች ጋር ተወያይተዋል። በትግራይ በተወሰነ አካባቢ ላይ የተደበቁ የህወሃት ቡድን አባላትን…

ዳያስፖራው ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ስለ ሕግ ማስከበር ዘመቻው በማስረዳት ጉልህ አስተዋጽዖ አበርክቷል – የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ

ዳያስፖራው ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ስለ ሕግ ማስከበር ዘመቻው በማስረዳት ጉልህ አስተዋጽዖ አበርክቷል - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዳያስፖራው ሐሰተኛ መረጃዎችን በማጋለጥ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የሕግ ማስከበር ዘመቻውን በትክክል እንዲገነዘብ ጉልህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሀዋሳ ሞያሌ መንገድ እና የጋራ የፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና  የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያስተሳስረው የሞምባሳ-ናይሮቢ -አዲስ አበባ- ኮሪደር ግንባታ አካል የሆነው የሀዋሳ ሞያሌ መንገድ እና የጋራ የፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ።…

ኢጋድ በአሁኑ ወቅት ቀጠናዊ ውህደት ላይ ትኩረት አድርጓል – ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኢጋድ በአሁኑ ወቅት ቀጠናዊ ውህደት ላይ ትኩረት ማድረጉን አስታወቁ፡፡ ዋና ጸሐፊው ይህንን ያሉት ለኢጋድ የአምባሳደሮች ኮሚቴ ፣ ከመላው አካባቢ ለተውጣጡ…

በአዳማ ከተማ  ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ ነዋሪ ከሆኑ የትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው። በከተማዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ከከተማዋ ብልፅግና ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች ጋር እየወያዩ ነው። የትግራይ ህዝብ እንደሁሉም ኢትዮጵያዊ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮርያና ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካንግ ኪዩንግ-ዋሃ እና ከአየር ላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳይመን ኮቭኒይ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ጋር ባደረጉት…

ባይደን በመቶ ቀናት ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የስልጣን ቀናቶች ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የሥልጣን ቀናቶቻቸው መቶ ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ለዜጎች…

በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጉዋንዡ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ልኡካን ከጂያንግዢ ክልል አስተዳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጉዋንዡ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ልኡካን ከጂያንግዢ ክልል አስተዳደር ጋር ተወያዩ፡፡ በቻይና የኢፌዴሪ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተመራው ልዑክ ከዋና አስተዳዳሪ ዪ ሊያንሆንግ ጋር ተወያይቷል፡፡…