ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑዌላ ዴል ሬ ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑዌላ ዴል ሬ ጋር የስልክ ውይይት አካሂደዋል።
ሚኒስትሯ በህወሓት ጁንታ ላይ ሲካሄድ የነበረው ህግ የማስከበር ተግባር መጠናቀቁን እና በሰብዓዊ ዕርዳታ ላይ…