የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 531 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 288 የላብራቶሪ ምርመራ 531 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 114 ሺህ 266 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኖርዌይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖርዌይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በሁለንተናዊ መልኩ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ሜሬት ሉንደሞ አስታወቁ። አምባሳደሯ ይህንን ያስታወቁት በዛሬው ዕለት ከኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያስተሳስረው የሀዋሳ ሞያሌ መንገድና የጋራ የፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያስተሳስረው የሞምባሳ-ናይሮቢ -አዲስ አበባ- ኮሪደር ግንባታ አካል የሆነው የሀዋሳ ሞያሌ መንገድ እና የጋራ የፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ይመረቃል። የሞንባሳ ናይሮቢ አዲስ አበባ ኮሪደር ግንባታ አካል የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የገዳ ሥርዓት እንደ አንድ የትምህርት አይነት መሰጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገዳ ሥርዓት አንድ የትምህርት አይነት መሰጠት ተጀምሯል። ትምህርቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በሁሉም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል መስጠት መጀመሩን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርእሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ቀዳሚ ስራ የመሰረተ ልማት አውታሮችን መልሶ የመጠገንና የተጎዱ ዜጎችን ማቋቋም ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የመሰረተ ልማት አውታሮችን መልሶ የመጠገንና የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ማቋቋም የመንግስት ቀዳሚ ተግባር መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ26 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነባ ነው Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታና ዲዛይን ኤጀንሲ በ2013 በጀት አመት ከ26 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት መዘጋጀቱን አስታወቀ። ኤጀንሲው በበጀት ዓመቱ በዕቅድ የያዛቸውን ተግባራት አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከ8 ፕላን አስተግባሪ ተቋማት ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፕላንና ልማት ኮሚሽን መዋቅራዊ ፕላንን በአግባቡ ለማስፈጸም ከስምንት ፕላን አስተግባሪ ተቋማት ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ። የአዲስ አበባ ከተማ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከአዲስ አበባ መንግዶች ባለስልጣን፣ ከመሬት ልማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአላማጣ፣ መኾኒ፣ ጨረጨር፣ ዳንሻ፣ ማይካድራ እና ሌሎች በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ግብር ከፋዮች ያቀረቡትን 209 ሃሰተኛ ደረሰኝ መርምሮ ውድቅ በማድረግ ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ተቻለ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብር ከፋዮች ያቀረቡትን 209 ሃሰተኛ ደረሰኞች በባለሙያዎች መርምሮ ውድቅ በማድረግ ከ134 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ የመንግስት ገቢ እንዲከፈል ማድረግ መቻሉን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የግብር እቅድና ጥናት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 2 ዓመታት ተግባራዊ በተደረጉ የለውጥ ስራዎች የታራሚዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ መሻሻሉ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ባለፉት ሁለት ዓመታት ተግባራዊ ባደረጋቸው የለውጥ ሥራዎች የታራሚዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የተሻሻለ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ቀን "ለሰብዓዊ መብቶች መከበር…