የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ስርዓትን ለማሻሻል የሚያግዝ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን አሰራሩን ቀልጣፋ፣ግልጽና ተደራሽ ለማድረግ አስተዋፅኦ እንዳለው የታመነበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ፍራይት ፎርዋርደርስ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶስሽን ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል። የትምህርት መርሀግብሩን ለማስቀጠል የሀገር ሰላም ወሳኝ መሆኑን የገለፁት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሚሊየን ማቲዮስ÷ መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክሮቼ ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ Feven Bishaw Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ለምስክሮቼ ደህንነት ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት እና የፀረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የሮም ላይዘን ኦፊስ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የሮም ላይዘን ፅህፈት ቤት ሊቀመንበር ካርሎ ኮራዛ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይቱ አምባሳደሯ ከለውጡ በኋላ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስደተኞች የሚረዳ “የጉዞ ስንቅ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁለገብ መረጃ የሚያቀርብ “የጉዞ ስንቅ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ በዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ተዘጋጅቶ ይፋ የተደረገው መተግበሪያ ለስደተኞች የተሟላ መረጃ መስጠት የሚያስችል ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ የኮቪድ-19 ክትባትን መስጠት ጀመረች Meseret Awoke Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያግዛል ያለችውን ክትባት መስጠት ጀምራለች፡፡ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙና ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ያግዛሉ ያለቻቸውን ክትባት መስጠት መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ባሳለፍነው…
ቢዝነስ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ከ33 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ። በገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ከህዳር 18 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ ለመገንባት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ ማህበራት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Tibebu Kebede Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው እንቅስቃሴ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ። ራሱን ተጋሩ የኢትዮጵያውያን ድርጅት ብሎ የሚጠራው የሲቪክ ተቋም፣ በትግራይ ወቅታዊና መጻኢ ጉዳዮች ዙሪያ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሊዳአር በልሆ የመካከለኛ መስመር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሊዳአር በልሆ ወረዳ የመካከለኛ መስመር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ በጅቡቲ ድንበር ከምትጠቀምባቸው ወደቦች አንዱ የሆነው የታጁራ ወደብ ምስረታ ጋር ተያይዞ የተዘረጋው 27…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን አደረጃጀት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን አደረጃጀት አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል። ከሃይማኖት አባቶች፣ ከኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር፣ መረዳጃ ማኅበራት፣ የህዳሴ ምክር ቤት፣ የቢዝነስ ኮሚዩኒቲ እና የሆቴሎች…