Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው።   መድረኩ "ለሁሉም የዲጅታል ጤና አገልግሎትን በማዳረስ የዲጅታል ጤና ማህበረሰብ ለመገንባት እና ፈጣን የጤና አገልግሎት መፍትሄ በመስጠት ማንም ወደ ኋላ እንዳይቀር…

ጥቁር አሜሪካዊው ሎይድ ኦስቲን በጆ ባይደን የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ታጩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጡረተኛው የቀድሞው ጄኔራል ሎይድ ኦስቲን በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው መታጨታቸው ተገለፀ። የሎይድ ኦስቲን ሹመት በአሜሪካ ሴኔት ከፀደቀ በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያው አፍሪካ አሜሪካዊ የመከላከያ ሚኒስትር…

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን እኩይ ተልዕኮ ተሸክሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የህወሓት ሃይል ተወግዶ መከበሩ ልዩ ያደርገዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ህዝቦችን በማናከስ እኩይ ተልዕኮ ተሸክሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የህወሓት ሃይል ተወግዶ መከበሩ ልዩ እንደሚያደርገው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። 15ኛው…

የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት 23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 23 የጸረ ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል አያሌው በየነ÷ በዞኑ ዳንጉር ወረዳ ልዩ ስሙ ቁጥር 3 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ…

አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ ሀገራት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ካይ ሱዌር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ውቅትም የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ስላካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ እና በሌሎች የሁለትዮሽ…