Fana: At a Speed of Life!

ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉት የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ ይገኛሉ- ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ እንደሚገኙ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገለፁ። ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ…

በመዲናዋ የተለያዩ የንግድ ህግ ጥሰት በፈፀሙ 159 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የንግድ ህግ ጥሰት በፈፀሙ 159 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደው ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ…

በቁጥጥር ስር የዋሉ የህወሓት ታጣቂዎች ልዩ ኃይሉና ወጣቱ የጥፋት ቡድኑ እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ ከመሆን እንዲቆጠቡ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ኃይሉና ወጣቱ የጥፋት ቡድኑ እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ መሆን የለባቸውም ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን ታጣቂዎች ገለጹ። ከአንድ ሳምንት በፊት በትግራይ ክልል በነበረው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ በህወሓት ቡድን…

የአዲስ አበባ ወጣቶች የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን የማፍረስ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ሰለባ ሳይሆኑ የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ አስተባባሪነት ከተለያዩ ከፍለ…

የህወሓት አጥፊ ቡድን ዛሬም በማጭበርበር ተግባሩ እርስ በእርሱ በተጣረሱ የእያሸነፍን ነውና የእንደራደር ሀሳቦችን እየሰነዘረ ነው- አቶ ነቢዩ ስሁልሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት አጥፊ ቡድን ዛሬም የማጭበርበር ተግባሩን እርስ በእርሱ በተጣረሱ የእያሸነፍን ነውና የእንደራደር ሀሳቦችን እየሰነዘረ መሆኑን የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሁልሚካኤል ገለፁ። አቶ ነብዩ ስሁልሚካኤል ከፋና…

በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይትአካሄዱ። የጎንደር ብልፅግና ፖርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሞላ መልካሙ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ÷የፌደራል መንግስት የጀመረው ህግ የማስከበር ስራ…

የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል፣ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ደም ለግሰዋል። በዚህም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ…

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊው ግብዓት ይሟላል- ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎት በሁሉም ወረዳዎች በሚፈለገው መንገድ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊው ግብዓት እንደሚሟላ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የአዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ምክር ቤት የምስረታ ጉባዔ…