የሀገር ውስጥ ዜና በጉጂ ዞን በተወሰደ እርምጃ 14 የኦነግ ሸኔ አባላት ተደመሰሱ Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተወሰደ እርምጃ 14 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸውን የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ታደለ ኡዶ ተናግረዋል። በተጨማሪም በእርምጃው 17 የኦነግ ሸኔ አባላት መቁሰላቸውን እና የቡድኑ 13 አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች የደም ልገሳ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊትን እና ለሌሎች ፀጥታ አካላትን ለመደገፍ የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች የደም ልገሳ እያደረጉ ይገኛል:: ከ200 በላይ የተቋሙ ሰራተኞች በበጎ ፍቃድ ደም የለገሱት…
የፓለቲካና ወቅታዊ ጉዳዮች የሶስቱ ቀናት ፈታኝ ተጋድሎ በብርጋዴር ጀኔራል ሙሉዓለም አንደበት Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳንሻ ከተማ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ አምስተኛ መካናይዝድ ክፍለ ጦር ካምፕ ጊቢ ውስጥ የመከላከያ መኪናዎች በጥይት ተበሳስተው ይታያሉ፡፡ መስታወታቸው ረግፏል፤ዛፎቹም የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል፤ መጥረቢያ እንጂ የጥይት ውርጅብኝ የቆረጣቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች የፈጠራ ስራ ውድድር እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከስቲም ፓወር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የተማሪዎች የፈጠራ ስራ ውድድር እየተካሄደ ነው። "የዓለም የሳይንስ ቀን ለሰላም እና ለእድገት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው በዚህ ውድድር በአጠቃላይ የትምህርት ዘርፉ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከሌሎች የክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ ገለፀ Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ኃይል ከሌሎች የክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ። ታጣቂ ቡድኑ የህዝብን ሠላም ለማደፍረስና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች…
ፋና 90 የብልፅግና ፓርቲ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር ያደረገው ውይይት Meseret Demissu Nov 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hTUZngpXIXs
ፋና 90 የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ እና የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ተቋማት Meseret Demissu Nov 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pEkPPs4aMvI
ፋና 90 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዞ ከፍታ Meseret Demissu Nov 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Is0USTMLGfA
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በዓል የሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ችቦ በጅግጅጋ ከተማ ተለኮሰ Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለሚከበረው 15ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በዓል የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ ከተማ ተለኩሷል። በችቦ የመለኮስ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርሃ አንበጣ መንጋ የመከላከል ስራውን የሚያግዙ የእስራኤል ባለሙያዎች አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካላከል በሚቻልበት ዙሪያ ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ባለሙያዎቹ በኢትዮጵያ የበርሃ አንበጣ መንጋ ስርጭትን የመቆጣጠር ስራ ተሳትፎ የሚያደርጉ ናቸው…