ጠ/ሚ ዐቢይ የሃይቅ- ቢስቲማ – ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሃይቅ- ቢስቲማ- ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ።
በመርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል…