ባለፉት 24 ሰአታት 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 668 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 7 ሰዎች ህይወት ማለፉንም ሚኒስትሯ…