የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ የፖሊስ ዶክትሪን ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የፖሊስ ዶክትሪን ዛሬ በሸራተን አዲስ ይፋ ሆነ፡፡ ዶክትሪኑ ላለፉት ሁለት ዓመታት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በሰላም ሚኒስቴር ሲዘጋጅ የቆየ ነው ተብሏል። የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል ፖሊስ የሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤና አመራሮች የምርጫ ቦርድን የምርጫ ዝግጅት ጎበኙ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የምክር ቤት አመራሮች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቅድመ ዝግጅትን ጎብኝተዋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከያ…
ፋና 90 የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለዘላቂ የማሪታይም ተጠቃሚነት በሚል መሪ ቃል ተከብሯል Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OIKspCk_XWo
ፋና 90 ምክር ቤቱ አዲሱን የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ ለንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZHaAM1PF6_g
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ Feven Bishaw Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 29፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ሆስፒታል መግባታቸው የሚታወስ ነው፡፡ አሁን ላይ ፕሬዚዳንቱ የህክምና ክትትላቸውን ጨርሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ከኳታር የትራንስፖርት እና ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኳታር የትራንስፖርት እና ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር ጃሲም ሲይፍ አህመድ አል ሱላይቲ ጋር ተወያዩ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው በዚህ ውይይት ሁለቱ ሀገራት በዘርፉ ያላቸውን ትብብር…
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የሴቶችን የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት፡፡ ለተሰንበት ከዋና አሰልጣኟ ኃይሌ እያሱ ጋር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከፍተኛ ተወካይ እና የኮሚሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንትን ተቀብለው አነጋገሩ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከፍተኛ ተወካይ እና የኮሚሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ክቡር ጆሴፕ ቦረልን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች የኢትዮጵያን እና የአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 668 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 7 ሰዎች ህይወት ማለፉንም ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሳተላይቶች ከፍተኛ ጥራት ያለው መረጃ የሚቀበለው የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ ደረሰ Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአምስት ሳተላይቶች ጥራት (ሪዞሉሽን) ያለው መረጃ የሚቀበል የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ መድረሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ። ግንባታው ሲጠናቀቅ የውጭ ምንዛሪ ከማዳን ባሻገር ለተለያዩ አገሮች የሳተላይት…