Fana: At a Speed of Life!

በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የአፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ…

ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለገበያ ታቀርባለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለገበያ ታቀርባለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም…

ዘንድሮ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘንድሮ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ዘመን ነው በሚል በጀመርነው ሥራ ታላላቅ ድሎች የተመዘገቡበት፣ አመርቂ ውጤቶች የታዩበት፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው አሉ። ለተገኘው…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች…

የመከላከያ ሠራዊት አባላትን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አባላትን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የሠራዊት የጋራ መኖሪያ ቤት ጎብኝተዋል፡፡…

ጋምቤላ ክልል 5 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ላከ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት እስካሁን 5 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቤያለሁ አለ የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ም/ሃላፊ ኤሊያስ ገዳሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት…

40 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ጥራት ቁጥጥር እና አደጋ አስተዳደር የሰለጠኑ 40 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት…

ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የብድር ክፍያ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ እፎይታ የሚሰጥ የብድር ክፍያ ሽግሽግ የመግባቢያ ስምምነት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር ተፈራረመች፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እንደገለጸው ስምምነቱ በቡድን 20 የጋራ ማዕቀፍ የእዳ ሽግሽግ አማካኝነት የተፈረመ…

ቼልሲ ጆአዎ ፔድሮን ከብራይተን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጫዋች ጆአዎ ፔድሮን በይፋ አስፈርሟል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 የሚያቆውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ቼልሲ…

ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ቦሬቻ ወረዳ ስራው ተጠናቅቆ ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት በተመለከተ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ለረዥም ጊዜ ጥያቄ ሲያቀርቡ…