Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብሩ በብሔራዊ ቤተመንግሥት የተከናወነ ሲሆን÷ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ከፍለ ከተሞች…

የገና በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረነው፡፡ በዓሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከመከበሩ ባሻገር÷ ማኅበራዊ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ሥጦታዎችን በመለዋወጥ እና…

የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ…

ላሊበላ የኢትዮጵያውያንን ጥበብ፣ ራዕይና ጥንካሬ ያሳየ ድንቅ ስፍራ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የላላቢላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት አካል የሆነውን የዘላቂ ላሊበላ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በጉብኝታቸው የውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ እድሳትና የጥገና ሥራዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ኢትዮጵያ የብዝሃ እምነት፣…

የገና በዓል ታዳሚ እንግዶች ወደ ላሊበላ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ይከበራል። የሀገር ውስጥና የውጭ እንግዶችም የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ለማክበር በስፋት እየገቡ ይገኛሉ፡፡ የልደት በዓል በላሊበላ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ…

የፈረንሳይ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከሙአመር ጋዳፊ ገንዘብ በመቀበል ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ከሊቢያ የቀድሞ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ለምርጫ ቅስቀሳ 50 ሚሊየን ዩሮ ገንዘብ ተቀብለው ነበር የሚል ክስ ቀርቦባቸው ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፈረንሳይን ከፈረንጆቹ 2007 እስከ 2012 በፕሬዚዳንትነት…

ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መሐመድ አበራ፣ ረመዳን የሱፍ እና መስፍን ዋሼ የኢትዮጵያ መድን ጎሎችን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የስሑል ሽረን ግብ ያስቆጠረው ደግሞ አሌክስ ኪታታ…

”ዳግማዊት ኢየሩሳሌም”

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ-መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታሕሣሥ 29 (በአራት ዓመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ታሕሣሥ 28) የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ…

ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል (ገና) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በዚህም መሰረት የአሜሪካ፣ የብሪታኒያ እና የጀርመን…