Fana: At a Speed of Life!

የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይኖራቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት በ2017/18 የክረምት ወቅት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የሆነ የዝናብ መጠን ይኖራል አለ። በኢንስትቲዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር)…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርታማነት ማሻሻያ ልህቀት ማዕከል ዲንን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በፓሪስ ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ምን አለች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ ፈረንሳይ 12ኛውን የፓሪስ ፎረም አካሂዳለች። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ የብድር ሂደት ማሳለጥን አንኳር አድርገዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በፎረሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሀገራት መካከል ያለው የብድር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል። የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ የወርቅና ድንጋይ ከሰል ላይ…

በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኻሪያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኸሪያ ተመርቋል። የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በዚሁ ወቅት÷ በበጀት ዓመቱ በህዝብ ተሳትፎ እና በመንግስት በጀት በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ…

የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። በምክር ቤቱ የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡለት ጥያቄ ምላሽ እና…

የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ላይ ቋሚ የእንክብካቤ ስራ መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎችን በቋሚነት በማከናወን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎችን ማሳደግ ይገባል አሉ። አቶ አደም ፋራህ…

ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ምርመራዎችን በማከናወን ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የፌደራል ፖሊስ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ…

ሞናኮ አንሱ ፋቲን በውሰት አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች በ11 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በ2024/25 የውድድር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግንቦት እና ሰኔ ወር ያከናወኑት ተከታታይ ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንቦት እና ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ የኢኮኖሚ ልማት፣ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ዕድገት፣ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲ እና መንግሥታቸው ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት እያደረገ ያለውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በሚያሳይ መልኩ ተከታታይ…