Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል እስካሁን 83 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ከልል በ2016/17 የምርት ዘመን ከመኸር እርሻ እስካሁን ከ83 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሰብል ልማት ባለሞያ እንዬ አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ሥራ…

የደም መርጋት …

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቅርተ አዱኛ (ሥሟ ተቀይሯል) ትባላለች፡፡ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፥ የአንድ ልጅ እናት ከሆነች ደግሞ ገና 12 ቀኗ ነበር፡፡ በእርግዝና ወቅት ምንም ዓይነት የጤና እክል ያልነበራት ፍቅርተ፥ ልጇን በምጥ ከተገላገለች ጀምሮ እስከ 10 ቀን…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራ ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የቱሪዝም ልማት እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ፋንታሁን ታደሰ÷የቱሪስት መዳረሻዎችን…

በቻይና በደረሰ የርዕደ መሬት አደጋ የነፍስ አድን ሥራው አሁንም እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቲቤት ግዛት በትናትናው ዕለት በተከሰተ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 126 ሲደርስ 188 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በዚህ አደጋ በሂማሊያ ሰሜናዊ ተዳፋት አካባቢ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መፍረሳቸው የተገለጸ…

በ84 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳግም ምዝገባ እንዲያካሄዱ ጥሪ ቀርቦላቸው ምዝገባ ባላካሄዱ  84 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ማርታ…

በትግራይ ክልል 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተመሰብሰቡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብረሃ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷በምርት ዘመኑ የማስፈፀም አቅምን በማሳደግ…

በሎስ አንጀለስ በተከሰተ ሰደድ እሳት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በተከሰተ ሰደድ እሳት 30 ሺህ ሰዎች አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መተላለፉ ተሰምቷል፡፡ ሰደድ እሳቱ በተከሰተ በሰዓታት ቆይታ ውስጥ ከ10 ሄክታር ወደ 2 ሺህ 900 ሄክታር መሬት መስፋፋቱ ተገልጿል፡፡…

በክልሉ በ53 ሺህ ሄክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉመዝ ክልል በ53 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንዳሉት÷ በዘንድሮ በጋ የአፈርና ውሃ ጥበቃ…

በትግራይ ክልል በ41 ማዕከላት የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ በክልል በ41 ቋሚና ተንቀሳቃሽ ማዕከላት ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን በኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሪጅን አስታወቀ። በኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ሙሉ ወልደስላሴ÷ ዲስትሪክቱ ባለፉት 8 ወራት…

አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት በተጨማሪ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው መረጃ አመልክቷል። በተሽከርካሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በደረሰው…