Fana: At a Speed of Life!

አገልግሎቱ ከ443 ሺህ በላይ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 01፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 443 ሺህ 147 ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዓለምሸት መሸሻ÷…

6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ አንዲት እናት 6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተገላግላለች፡፡ ህጻኑ በናዳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶክተር ደሳለኝ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡ …

የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን ያሰፋሉ – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን በየአካባቢው በማስፋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም…

ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኙን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንግሊዙ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ጁለን ሎፕቴጌን ከስድስት ወራት ቆይታ በኋላ ከኃላፊነታቸው ማሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ ስፔናዊው የ58 አመት አሰልጣኝ የለንደኑን ክለብ በአሰልጣኝነት የተረከቡት ከዴቪድ ሞይስ ስንብት በኋላ…

የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን  ተከትሎ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን ተከትሎ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ  የተመራ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…

በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድርጊት በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።…

ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በጄሮም ፍሊፕ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፍ…

የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ሚኒስትሯ እንደገለጹት ፥ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ባህላዊና ኪነ-ጥበባዊ እሴቶች ገዢ ትርክትንና…

ኢራን አዲስ የፀረ አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኤሮስፔስ ቡድን የሀገሪቱን የኑክሌር መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ አዲስ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አድርጓል፡፡ በኢራን ታሪክ እጅግ ዘመናዊ የተባለው የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት በኢራን የኤሮስፔስ ቡድን…

በባንኩ የዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር መፈፀሙን አስታወቀ። የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን መርቻንትና ኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል እንዳሉት÷ባንኩ 30 ሚሊየን…