Fana: At a Speed of Life!

በትምህርት ቤቶች ኮሮናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት መምህራን ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትምህርት ቤቶች ኮሮናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት መምህራን ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19 ተፅዕኖን በመቋቋም ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት የሚያስቸሉ የቅድመ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ አባገዳዎች፣ ሲንቄዎች ፣ወጣቶች ፣ርዕሳነ…

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ጋር በመሆን የኮይሻ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ከቬራ ሶንግዌ ጋር በመሆን የኮይሻ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሩ ከተባበሩት መንግስታት ድርጀት…

የኢሬቻ በዓል በሆራ አርሰዴ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል ከንጋቱ ጀምሮ በሆራ አርሰዴ በተከናወነ ስነስርዓት ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ…

በ24 ሰዓታት ውስጥ 872 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 726 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 872 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በእለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 77 ሺህ…

በህንድ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣መስከረም 23 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በህንድ በኮቪድ-19 ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በሀገሪቱ የተመዘገው የሞት ቁጥር በዓለም ላይ ከአሜሪካ እና ብራዚል በመቀጠል ህንድን ሦስተኛ ደረጃ እንድትዝ አድርጓታል።…

የጎርጎራ ልማት ፕሮግራምን የተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነው የጎርጎራ ልማት ፕሮግራምን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ አማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህን ጨምሮ የሳይንስና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ዶክተር…

በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ጁባ ገባ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ ጁባ የገባው በሱዳን የሽግግር መንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የሚፈረመው የሰላም ስምምነት  ላይ ለመታደም ነው።…