ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጠቀችው ሳተላይት በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትና መነሳሳትን የሚፈጠር ነው- ወ/ሮ ያለም ፀጋይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጠቀችው ሳተላይት በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትና መነሳሳትን የሚፈጠር መሆኑን የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ገለፁ።
ሚኒስትሯ ወይዘሮ ያለም ፀጋይ የዩዝ ኮኔክት ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ሲጀመር…