የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ወዲህ 14 ቢሊየን ብር ወደ ባንክ ገቢ መደረጉ ተገለጸ Meseret Demissu Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ወዲህ 14 ቢሊየን ብር ወደ ባንክ ገቢ መደረጉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ብቻ 580 ሺህ ዜጎች አዲስ የሂሳብ አካውንት ሲከፍቱ ÷ ከባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ስርአት ጉባኤ ሰኞ ይካሄዳል Meseret Demissu Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ስርአት ጉባኤ ሰኞ ይካሄዳል። ጉባኤው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳን ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ሰኞ መስከረም 25 ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አባገዳዎች ፣ አደ ስንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር የፀጥታ ግብረ ኃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ፡፡ ድጋፉን የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አክሊሉ ሃይለሚካኤል ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ፡፡ ከነጩ ቤተ መንግስት የወጡ መረጃዎች ፕሬዚዳንቱ መጠነኛ የድካም ስሜት እንዳለባቸው ያመላክታሉ፡፡ ይሁን እንጅ ትራምፕ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት የተጀመረው በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ሆራ ፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቀረቡ Meseret Demissu Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ የተከበረውን የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቅርበዋል። ርእሰ መስተዳድሩ በምስጋና መልዕክታቸውም “ከጥንት የገዳ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከ ወ/ሮ አዳነች የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ በሰላም እንዲከበር ያስቻሉ አካላትን አመሰገኑ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ከበዓሉ ማብቃት በኋላ በሰጡት መግለጫ፥ አሬቻ በሆራ ፊንፊኔ በድምቀት እና በሰላም ተከብሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በመግለጫው ለበዓሉ በሰላም መከበር ድጋፍ ላበረከቱ አካላት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ አባገዳዎች፣ አደ ስንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን የተሰኘ አዲስ የፈተና ዓይነት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በዘንድሮው አመት “ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን” የተሰኘ አዲስ የፈተና አይነት እንደሚጀምር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የትምህርት ዘርፉን የሪፎርም ስራዎች በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አድርጓል።…