ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጥቃት በፍርድ ቤት በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ አገኘች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጉዳት በፍርድ ቤት ክስ በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፍሏታል።
ሺዮሪ ኢቶ የተባለችው ጃፓናዊት ጋዜጠኛ በፈረንጆቹ በ2015 ላይ ራሷን በሳተችበት ወቅት ነበር ኒሪዮኪ ያማጉቺ በተባለ…