Fana: At a Speed of Life!

የገዳ ስርዓት ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር የሚሰበክበት ቦታ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት ጥላቻ የሚሰበክበት ሳይሆን ፍቅር የሚሰበክበት ቦታ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። 41ኛው የቦረና ጉሚ ጋዮ ጉባዔ በዛሬው እለት በቦረና ዞን መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ…

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ እና የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ። በደቡብ ሱዳን ጁባ በተካሄደው ውይይትም የሁለቱን ሀገራት ፍላጎት በሚያሟላ መልኩ…

የወላይታ ሶዶና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የወላይታ ሶዶ እና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ድግሪ ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ድግሪ ያስተማራቸውን 1 ሺህ 79…

በኢትዮጵያ በዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ዙሪያ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድና የ2013የበጀት አመት የእቅድ ትስስርላይ ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ የተፈጥሮ እና የዱር እንስሳት ሃብት ስፋትና ስብጥሩ በዓለም ደረጃ ወደር…

በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ ለአርኪዮሎጂ ሥፍራዎች ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ በዋና ከተማ ካርቱም በስተሰሜን የሚገኙ የአርኪዮሎጂ ሥፍራዎችን በጎርፍ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል።   ሆኖም ባለስልጣናት የጎርፉን ውሃ ከአካባቢው ለማስወጣትና ቦታውን በአሸዋ…

ጳጉሜን 3 የአምባሳደርነት ቀን በተለያየ መርሃ ግብር እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጳጉሜን 3 የአምባሳደርነት ቀን "እኔም የከተማዬ አምባሳደር ነኝ "በሚል መሪ ሃሳብ በተለያየ መርሃ ግብር እየታሰበ ነው። መርሃ ግብሩ ከማለዳው ጀምሮ የአስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር…

ዓለም በቀጣይ ሊከሰት ለሚችል ወረርሽኝ በተሻለ መልኩ መዘጋጀት አለባት- ዶ/ር ቴድሮስ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለማችን በቀጣይ ሊከሰት ለሚችል ወረሽኝ ራሷን ማዘጋጀት እንደሚጠበቅባት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አሳሰቡ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በትናንትናው እለት ሀገራት በህብረተሰብ ጤና ላይ ትኩረት በማድረግ ኢንቨስት…

ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በማያጋልጥ መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስጀመር ጥናት ተደርጓል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሊያጋልጥ በማይችልና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን በአዲሱ ዓመት ለማስጀመር ጥናት መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስተር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ ፥ የ2013 የትምህርት ዘመን…