Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 976 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ15 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 59 ሺህ 648 መድረሱንም…

የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ለ700 ሺህ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎችን እያሰራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌ ለ700 ሺህ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎችን እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የተመራማሪዎችና የአርሶ አደሮች የምርምር ቡድን አባላት በባቢሌ ወረዳ እየተካሄደ ያለውን የስኳር…

የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የአብሮነት ቀንን በተለያዩ ሆስፒታሎች ከሚገኙ የህክምና ባለሞያዎች ጋር አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የአብሮነት ቀንን በተለያዩ ሆስፒታሎች በኮቪድ-19 የለይቶ ማከሚያ ማዕከላት ከሚገኙ የህክምና ባለሞያዎችን እና ድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች ጋር አሳልፈዋል። በዚህም ሃላፊዎቹ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 የህክምና ማዕከል…

ዓመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ዓመታዊ ስብሰባ ተጠናቀቀ። ስብሰባው “ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኳችን ለሃገራዊ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ነበር ላለፉት 15 ተከታታይ ቀናት በቢሾፍቱ…

በኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ተብለው የተያዙ ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ብላ የያዘቻቸው ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት የእስር ቅጣት አስተላለፈች፡፡   ከዚህ ቀደም በአምስቱ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸው እንደነበረ የሚታወስ…